በአማራ ክልል አራት ከተሞች “ግሪን ሀውስ” የተባለ ድርጅት አዲስ ዘመናዊ መንደሮች ሊገነቡ ነው!

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ስር በሚገኙ አራት ከተሞች በክልሉ ባለሐብቶች በተቋቋመው “ግሪን ሐውስ” ድርጅት በ40 ቢሊዮን ብር ወጭ ዘመናዊ የመኖሪያ መንደሮች ሊገነቡ ነው። በባለሐብቶች የፕሮግራም ማስጀመሪያ ላይ የተገኙ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር በክልሉ በሚገኙ ከተሞች የሚሰማሩ ለ96 የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች ፈቃድ መውሰዳቸውን ገለጸው አሁን ባለሐብቶቻን … Continue reading በአማራ ክልል አራት ከተሞች “ግሪን ሀውስ” የተባለ ድርጅት አዲስ ዘመናዊ መንደሮች ሊገነቡ ነው!